REALSTAR RS-1010 HD V2.28 – 18/06/2021

OየRealstar RS1010 HD አዲስ Software ነው 2.28 18_06_21
ምን አዲስ ነገር አለው?
1)MY HD IPTV ጨምረናል
- በMY HD IPTV Beinsport HD,YES SPORT HD, የተለያዩ የውጪ ሀገራት ዜጎችን ቻናሎች በትንሽ Connection መስራት እንዲችል ተደርጎ ተካቶበታል
ይህንን እንዲሰራ Activation Code የሚፈልግ ሲሆን በቅርቡ በአሪፍ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል
REALSTAR RS-1010 HD V2.28 - 18/06/2021 |
SW Version V2.28 |
File Format |
Views 726 |
Count 291 |
File Size 3.1 MB |
Update Time June 19, 2021 |
Downloads Limit/day : 15 |
Your Today's Remaining Downloads: 15 |