LS-6060HD SMART LS-8080HD SMART V2.54 – 06/09/2021
What's New?
Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን በነፃ ይከፍታል)
Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል)
Add Hide WIFI SSID Finder
Add YouTube
Add Amharic Font reader
Open Nss 57°E Ethiosat MBC Sound problem
Add Net Radio
ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል
Add Super Bolt IPTV
Add SDS Slave Function
Add Extreme IPTV
Add Local IPTV
Add Dolby Audio System
Add G-M Screen Function
Add All Ethiopian Radio Channel's
መረጃ
ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል።
Files Contain
File | Action |
---|---|
LS-6060HD%20SMART%20LS-8080HD-SMART%20V2.54%2006092021.bin | Download |